Nejashi Bookstore

Free shipping
ቀደም ብሎ በተጠቀሰው በ1961 በታተመው የቅዱስ ቁርኣን የአማርኛው ትርጉም ላይ የዐረብኛ ቃሉን ከጎን በማኖር የተዘጋጀ ነው፡፡ አልፎ አልፎም ለአንዳንድ የቁርኣን አንቀፆች ነቢያዊ ሐዲሦችን ማጣቀሻ በማድረግ በኡስታዝ ሙስጦፋ ሐሚድ የህዳግ ማስታወሻና መጠነኛ ማብራሪያ ተሠርቶለታል፡፡ – መጽሐፉ በስስ እና ጠንካራ ሽፋን የተዘጋጀ ነው፡፡ ትርጉም ፡- ሸይኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ የገጽ ብዛት – 845 መጠን...
Free shipping
የዐረብኛ ቋንቋ በአፍሪካና ኢስያ አህጉራት በሚገኙ አገራት በሰፊው ይነገራል፡፡ ቋንቋው ከ1 ቢለየን በላይ ተናጋሪ እንዳለው ይገመታል፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ በዐረብ ሀገራት የተከበበች እንደመሆኗ በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ከሀገር ሀገር የሚሸጋገሩ ዜጐች በቋንቋው ይጠቀማሉ፡፡ የሙስሊሞች መመሪያ የሆነው ቁርኣን ደግሞ በቋንቋ ሰዋሰዋዊ ሥርዓት ሥፋትና ጥልቀት ባለው ዐረብኛ ቋንቋ ነው የወረደው፡፡ እነዚህን ዘርፈ ብዙ እውነታዎች የቋንቋዉን አስፈላጊነት ያመለክታሉ፡፡...
Product filters
Price

USD  –  USD

  • USD 45
  • USD 50